Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪነት አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መሪነቱን አጠናከረ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መሪው ፋሲል ከነማ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ ሁለቱን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ በዚህም ፋሲል ከነማ በ15 ጨዋታዎች 38 ነጥብ በመያዝ ፕሪምየር ሊጉን እየመራ ይገኛል፡፡ ረፋድ በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን በተመሳሳይ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና ግቦቹን መደሓኔ ብርሃኔና ቢስማርክ አፍያ አስቆጥረዋል፡፡ ፕሪምየር ሊጉን በ35…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ፍፁም አለሙ ለቡድኑ ብቸኛዋንና የማሸነፊያ ግብ በ22ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። በዚህ ባህርዳር ከተማዎች ደረጃቸውን በማሻሻል ሶስተኛ ላይ መቀመጥ የቻሉ ሲሆን አዳማ ከተማዎች አሁን ደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ መቀመጥ ግድ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ትናንት ምሽት ሁለት የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ጁቬንቱስን ከፖርቶ ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳው ጁቬንቱስ ማሸነፍ ቢችልም ከሜዳው ውጭ በተቆጠረበት ጎል ከውድድሩ ተሰናብቷል፡፡ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 2…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 ቀን 2013 ዓ.ም በባህርዳር ስታዲየም…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት በተካሄደው የዛሬ ከሰዓት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለባህር ዳር ከተማ ብቸኛዋን ጎል ሳለአምላክ ተገኘ በ63ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

በኮምቦልቻ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ለ7 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊው የኢትዮጵያ ክልሎችና ክለቦች ውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር በአማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናው በደማቅ ሁኔታ ሲጠናቀቅ በመጨረሻው ቀን አምስት የፍጻሜ ውድድሮች ተካሂደዋል፡፡ በውድድሩ የአማራ ክልል በወንድ፣በሴት እና በታዳጊ ምርጥ…