ስፓርት
የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቱን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ተሾመ ሶርሳን አሰናብቷል ።
በቅርቡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ላይ ምርጫው ህገወጥ በመሆኑ የአትዮጵያ ውሃ ስፖርት ፌዴሬሽንን በመወከል በምርጫው የሚሳተፍ ስራ አስፈፃሚ እንደማይወከል መወሰኑና መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል፡፡
ሆኖም አቶ ተሾመ ሶርሳ የስራ አስፈጻሚ አባላትን ውሳኔ በመጣስና ከፌዴሬሽኑ ምንም አይነት ውክልና…
Read More...
አዳማ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠራት ግብ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች በ90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል።
ወልቂጤ ከተማዎች በረመዳን የሱፍ ግብ እረፍት ከመውጣታቸው በፊት 45ኛው ደቂቃ ላይ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታነህ ከበደ ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለምን ከዋናው ቡድን አገደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጌታነህ ከበደ፣ አስቻለው ታመነ፣ ጋዲሳ መብራቴ እና ሙሉዓለም መስፍንን ከፍተኛ የስነ ምግባር ግድፈት በመፈፀማቸው ከዋናው የእግር ኳስ ቡድን ማገዱን አስታወቀ።
የቅዱስ ጊዮርስ ስፖርት ማህበር ባወጣው መግለጫ በ2013 ዓ.ም በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ቡድኑ ውጤታማ…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አንድ አቻ ተለያዩ፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የጅማ አባጅፋርን ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች አስቆጥሯል፡፡
ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በ18 ጨዋታዎች 45…
በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጉ ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።
ሰበታ ከተማዎች ኦሴ ማውሊ በ5ኛው እና አለምየሁ ሙለታ በ18ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠሯቸው ግቦች መምራት ችሎ ነበር።
ነገር ግን ወላይታ ድቻዎች በ39ኛው ዲቂቃ ላይ ስንታየሁ መንግስቱ እና ቼርነት ጉግሳ በ83ኛው…
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ይመራል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴረሽን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ የተወሰኑ ወራት በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሰላፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከአትሌቲክሱ በተጨማሪ በእግር ኳስ ዳኝነት በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ…
የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል ተብሎ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአንድ ወር ተራዝሞ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የክለቦችና የተጫዋቾች የምዝገባ ቀናትና የ2014 ውድድር መጀመሪያ ቀንን…