Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሜ መሃመድ፣አቡበክር ሳኒ እና አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥረዋል፡፡ ድሬዳዋ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ጎል ደግሞ ሙህዲን ሙሳ አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ…
Read More...

የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ  በዩ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አቶ እሸቱ በዩ ባደረባቸው ህመም ምክንያትበየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንት ጥር 20 ቀብ 2013 ዓ.ም. ሌሊት ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገትና…

በጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶች ይካፈላሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የፊታችን እሁድ በሚካሄደው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶ ይሳተፋሉ። ውድድሩ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የቦታ ለውጥ አድርጎ በሱልልታ ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውድድሩን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡ ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ እየመራ ይገኛል፡፡ ሃድያ ሆሳዕና ከመሪው ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን የነጥብ…

ፍራንክ ላምፓርድ ከቼልሲ አሰልጣኝነት ተሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍራንክ ላፓርድ ከቼልሲ መሰናበቱን ቡድኑ አስታወቀ። የቼልሲ ኮኮብ ተጫዋች የነበረው እና ቡድን ማውሪዚዮ ሳሪ የተረከበው ፍራንክ ላምፓርድ ከሃምሌ ወር 2019 ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመራ ነበር። ክለቡ ባወጣው መግለጫ ውሳኔው በጣም ከባድ ነው ማንም ይህ ውሳኔ በቀላሉ አይወስደውም ብሏል። ፍራንክ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል። የድሬዳዋን ሁለት ግቦች ሙህዲን ሙሳ በ15ኛውና በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ ሦስተኛዋን ግብ ደግሞ አስቻለው ግርማ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታው ሙጅብ ቃሲም ብቸኛዋን ጎል ለፋሲል ከነማ አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን…