ስፓርት
ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ ጋር አቻ ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጋር አቻ ተለያየ፡፡
አስር ሰዓት ላይ በተጀመረው በዚህ ጨዋታ ቡድኖቹ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡
ምሽት 1 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የድል ጎሏን ዳዊት ተፈራ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡
10 ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ1 ማሸነፉ…
ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ዛሬ 18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በዚህም ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡
የወላይታ ዲቻን ሁለት ግቦች ስንታየሁ መንግሥቱ ሲያስቆጥር…
ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ፡፡
የኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡
ለኢትዮጵያ ቡና ሁለቱን ግቦች አቡበከር ናስር ሲያስቆጥር ለሰበታ ከተማ ብቸኛዋን ግብ ፉዓድ ፈረጃ አስቆጥሯል፡፡
ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በ16 ጨዋታዎች 41…
ሉሲዎቹ ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ደቡብ ሱዳንን 11 ለ0 አሸንፏል፡፡
ትናንት ምሸት በመብራት መቋረጥ ምክንያት 81ኛው ደቂቃ ላይ ቆሞ የነበረው የኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ሴት ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ላይ ቀሪ ደቂቃዎች ተደርጎ ኢትዮጵያ 2 ተጨማሪ ጎል አስቆጥራ 11 ለ 0 ተጠናቋል፡፡
በዛሬ ረፋዱ ጨዋታ ሎዛ አበራ…
ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የባህር ዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ባዬ ገዛኸኝና…
ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡
ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሃገር አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ምክንያት ነገ ከምሽቱ 12 ሠዓት ከ30 እንደሚደረግ…