Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሰይፉ ቱራ የቺካጎን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰይፉ ቱራ የቺካጎ ማራቶንን በ2:06:12 በመግባት አሸንፏል፡፡ በብቃት ያሸነፈው ወጣቱ አትሌት ሶስተኛው የማራቶን ድሉ ሲሆን÷ በአቦት የዓለም ማራቶን ውድድር ግን የመጀመሪያው መሆኑን ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦…
Read More...

የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል። ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት የልዑካን አባላትን በመያዝ ወደ አክራ ማቅናቱን ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው ደቂቃ ሞኬና፣ 91ኛው ደቂቃ ሞቶቪ ሚቫላ እና ኢቪደንስ ሜክጎፓ አስቆጥረዋል፡፡…

ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ ይታወቃል። በምድብ ድልድሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጋና 1 ለ 0 ሲሸነፍ…

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡ ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ሆኖ መሰየሙን ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ…