Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፊፋ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ፊፋ በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ መቋቋሚያ የሚሆን የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው፡፡ የአለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) አባል ሀገራቱ በኮሮና ቫይረስ ከደረሰባቸው የፋይናንስ ተፅዕኖ እንዲወጡ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የፊፋ አባል ሀገራት በወረርሺኙ ምክንያት የፋይናንስ ችግር ውስጥ መግባታቸው ገልጾ በመጀመሪያው ዙር የሚደረገው የ150 ሚሊዮን ዶላር የእፎይታ ድጋፉ ለ211 የፊፋ አባል ሀገራት የሚደርስ ይሆናል፡፡…
Read More...

የጀርመን ቡንደስሊጋ ግንቦት 1 ወደ ውድድር ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን የሀገሪቱ እግር ኳስ ሊግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ታላላቅ የሊግ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከተቋረጡ የሊግ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀርመን ቡንደስሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር ለመመለስ ፍላጎት እንዳለው የጀርመን እግር ኳስ ሊግ አስታውቋል። ቡንደስሊጋው…

የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው። የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ_ፌዴሬሽንም ዛሬ ለኮሮና ቫይረስ መከላከልና ጥንቃቄ የሚውል የ50 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ የክለብ አሰልጣኞች፣ ስፖርተኞች፣ ባለድርሻ አካላትና አብረውት የሚሰሩ ተቋማትን…

የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድርን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2020ቱን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክረ ሃሳብ መቀባሉ ተገልጿል።   የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እንደገለጹት፥ የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት በጃፓን ቶኪዮ ሊካሄድ የነበረው…