Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በአውሮፓ ሁለተኛ የሊግ ዋንጫ ድሏን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች ሎዛ አበራ በአውሮፓ ሁለተኛ የሊግ ዋንጫ ድሏን ማሳካት ችላለች። የቀድሞዋ የአዳማ ከተማ ተጫዋች ከዚህ ቀደም በስዊድን የሴቶች ሊግ ከኩንግስባካ ክለብ ጋር የስዊድን የሴቶች የእግር ኳስ ውድድርን በፈረንጆቹ 2018 ማሸነፍ ችላ ነበር። በወቅቱ ለክለቡ ስምንት ጨዋታዎችን አድርጋ ሶስት ጎሎችን አስቆጥራለች። ከውድድሩ መጠናቀቅ በኋላም ወደ ቀድሞ ክለቧ አዳማ ከተማ በመመለስ ክለቡ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸናፊ…
Read More...

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረው ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ከሚኖርበት አሜሪካ ለዕረፍት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ተስፋዬ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ህክምና ሲከታተል መቆየቱን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ፋና ብሮድካስቲንግ…

የ2012 ሁሉም የሊግ ውድድር መሰረዙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ሁሉም የሊግ ውድድር መሰረዙን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው እለት አስታወቀ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በ2012 ሲካሄዱ በነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እጣ ፈንታ ላይ በዛሬው እለት በቴሌ ኮንፈረንስ እና በአካል በፌዴሬሽኑ ጽህፈት ቤት ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።…

የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ። ፍሬው ገረመው በድንገት ህይወቱ እንዳለፈ እና እስከ ትናትናው ዕለት ልምምድ ሲሰራ መቆየቱ ነው የተነገረው። ግብ ጠባቂው ከሰሞኑ በጉልበቱ ላይ እጢ ወጥቶበት የነበረ ሲሆን በትናትናው ዕለት ልምምድ ከሰራ በኋላ በጉልበቱ ላይ የወጣውን እጢ…

በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ስርጭት የሚሳተፉበት የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታዋቂ አትሌቶች መሪነት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ቪዲዮ በመታገዝ የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የታላቁ አፍሪካ ሩጫ አዘጋጅ በላከው መግለጫ÷ በብርቅዬ አትሌቶች መሪነት፣ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ የቨርቿል ሩጫ አየተዘጋጀ…