ስፓርት
ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ወጣቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ።
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና የአንድ ዓመት ውል ኮንትራት ቀርቦላቸው ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡
አሰልጣኙ በሴካፋ ተፎካካሪ እና ውጤታማ ቡድን እንዲሰሩ ግዴታ እንደተጣለባቸው ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከዚህ ቀደም ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመያዝ በሴካፋ የፍጻሜ ተፋላሚ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው።
Read More...
የካፍ ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አህመድ አህመድ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።
ፕሬዚዳንቱ ረቡዕ ዕለት ከሞሮኮ ወደ ካይሮ ከተመለሱ በኋላ ቀለል ያለ የሳል ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ በዛሬው ዕለት በቫይረሱ መያዛቸው ታውቋል።
በመሆኑም ፕሬዚዳንቱ ቢያንስ ለቀጣዮቹ 14…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ታህሳስ 3 ቀን ይጀመራል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ታህሳስ 3 ቀን በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ኩባንያ አስታወቀ፡፡
ውድድሩ በዲ ኤስ ቲቪ በቀጥታ የሚተላለፍ ሲሆን ውድድሩን የሚያስተላልፍ የባለሙያዎች ቡድን ለቅድመ ዝግጅት…
ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 2ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸዉ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
ኮሚሽኑ ድጋፉን ያደረገው ከተጠሪ ስፖርት ተቋማትና ከሀገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት ጋር በጋራ መሆኑም ተገልጿል።
ከድጋፍ አሰጣጥ ፕሮግራም በመቀጠል…
በቻምፒየንስ ሊጉ ባርሴሎና ጁቬንቱስን ከሜዳው ውጭ አሸንፎታል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ምሽቱን ተካሄደዋል።
ከምድብ አምስት እስከ ስምንት ባሉት ቡድኖች መካከል በተካሄደ ጨዋታ ታላላቆቹ ቡድኖች ድል ቀንቷቸዋል።
በምድብ አምስት የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ክራስኖዳርን 4 ለ 0 እንዲሁም ሲቪያ ሬኔስን 1 ለ 0 አሸንፈዋል።
በምድብ…
በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ሲያሸንፍ ሪያል ማድሪድ አቻ ተለያይቷል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል፡፡
በምድብ አንድ ከሜዳው ውጭ ከሎኮሞቲቭ ሞስኮ የተጫወተው ባየር ሙኒክ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ አትሌቲኮ ማድሪድ ሳልዝበርግን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
በምድብ ሁለት የተደረጉ ጨዋታዎች ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡…
ሀዋሳ ከተማ ኤፍሬም አሻሞን አስፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ኤፍሬም አሻሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ወደ ሀዋሳ ከተማ በአንድ አመት ውል ተዘዋውሯል፡፡
በቀድሞ ተጫዋቹ ሙሉጌታ ምህረት የሚሰለጥነው ሃዋሳ ከኤፍሬም አሻሞ በተጨማሪም ከደቡብ ፖሊስ ተከላካዩ ዘነበ ከድር እና ግብ ጠባቂውን ዳግም ተፈራ (ቻቺ) በአዲስ ውል ፈርመው ውላቸው ፀድቋል፡፡
በተመመሳሳይ…