ስፓርት
ቡካዮ ሳካ ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የአርሴናል ክንፍ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ገልጿል፡፡
ተጫዋቹ አርሴናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በጡንቻ መሸማቀቅ ጉዳት ከሜዳ መውጣቱ ይታወሳል፡፡
የቡድኑ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሰጠው መግለጫ ÷ ቡካዮ ሳካን ያጋጠመው ጉዳት ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚያርቀው ተናግሯል፡፡
ይሁን እንጂ ቡካዮ ሳካ ከውድድር ዓመቱ መጠናቀቅ በፊት ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ያላቸው ተስፋ…
Read More...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ውድድር (ቻን) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው 2ለ 0 ተሸንፏል፡፡
የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 11 ሰዓት በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተደርጓል፡፡
በጨዋታውም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሱዳን አቻው…
ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ቼልሲ ነጥብ ጣለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መረሐ ግብር ኦልድትራፎርድ ላይ ቦርንሞውዝን ያስተናገደው ማንቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 0 ሲሸነፍ ቼልሲ በኤቨርተን ነጥብ ጥሏል፡፡
አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ለቦርንሞውዝ የማሸነፊያ ግቦችን ዲያን ሁጅሰን፣ ክሉቨርት እና ሴሜኞ አስቆጥረዋል፡፡…
አትሌት መሠረት ደፋር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል።
በዚህም 14 ወንድ እና 12 ሴት ለዕጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ አትሌት መሰረት ደፋር፣ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ወ/ሮ አበባ የሱፍ፣ ኤፍራህ መሀመድ(ዶ/ር)፣ አቶ ቢንያም ምሩፅ፣ አቶ አድማሱ ሳጅን፣ ጌቱ ገረመው(ኢ/ር)…
አትሌት መሠረት ደፋር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ሆና ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል።
በዚህም 14 ወንድ እና 12 ሴት ለዕጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ አትሌት መሰረት ደፋር፣ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ወ/ሮ አበባ የሱፍ፣ ኤፍራህ መሀመድ(ዶ/ር)፣ አቶ ቢንያም ምሩፅ፣ አቶ አድማሱ ሳጅን፣ ጌቱ…
ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመረጠ።
አትሌት ስለሽ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባካሄደው 28ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው ለቀጣይ አራት አመት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት ፌዴሬሽኑን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት የተመረጠው፡፡
አትሌት ስለሺ በመካከለኛ ርቀት 3…
የፕሪሚየር ሊጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ሲካሄድ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
አመሻሽ 11 ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ወደ ጉዲሰን ፓርክ ስታዲየም አምርቶ ከኤቨርተን ጋር ይጫወታል።
እንዲሁም በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሚመራው ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ቦርንማውዝን…