Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያ በ20 ኪሎ ሜትር ርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ20 ኪሎ ሜትር የርምጃ ውድድር በሁለቱም ጾታ በቀዳሚነት በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች። በሴቶች አትሌት ውብዓለም ሽጉጤ ውድድሩን በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ሕይወት አምባው 4ኛ እንዲሁም አትሌት ማሬ ቢተው 8ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቅቀዋል፡፡ በወንዶች አትሌት ምስጋናው ዋቁማ ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ማስገኘት የቻለ ሲሆን፤ አብዱልሰላም አብዱልዋሂብ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የነሐስ ሜዳሊያ ለሀገሩ…
Read More...

ማንቼስተር ሲቲ ወይስ ቼልሲ – ተጠባቂው የፍጻሜ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲን ከቼልሲ የሚያገናኘው የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ 11 ሰዓት ላይ በዌምብሌይ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመራው ማንቼስተር ሲቲ በግማሽ ፍጻሜው ሳውዛምፕተንን 2 ለ 1 በማሸነፍ ለፍጻሜ መብቃቱ ይታወሳል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ የዘንድሮውን ጨምሮ…

የፕሪሚየር ሊጉ የወርቅ ዋንጫ ባለቤት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38 ጨዋታዎች ውድድር አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የወርቅ ዋንጫ ባለቤት መሆን የቻለ ብቸኛ ክለብ ነው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ "ዘ ኢንቪንስብል" (የማይበገሩት) በመባል ይህን ደማቅ ታሪክ የጻፈው ከ22 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ዕለት ነበር። በወቅቱ በፈረንሳዊው አሰልጣኝ አርሴን ቬንገር…

ለ3ኛ ተከታታይ የውድድር ዓመት የፈረንሳይ ሊግ ሻምፒዮን – አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ለተከታታይ 3ኛ የውድድር ዓመት ከፒኤስጂ ጋር የፈረንሳይ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ ችለዋል፡፡ በፈረንጆቹ 1970 ስፔን ውስጥ በዛሬው ዕለት የተወለዱት አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ የአሰልጣኝነት ስራቸውን የጀመሩት በባርሴሎና ቢ ቡድን ነው፡፡ ከባርሴሎና ቢ ቡድን በመቀጠል ሮማ እና ሴልታቪጎን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ዕጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በዚህም የሊጉ መሪ አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ፣ የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮለ እና የማቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በዕጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል። እንዲሁም የብሬንትፎርድ አሰልጣኝ…

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ የቆየችው አትሌት የብርጓል መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሯጭ አትሌት የብርጓል መለሰ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ ቆይታለች፡፡ አትሌት የብርጓል ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጀምሮ በበርካታ አሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች ላይ በመካፈል ስኬታማ ጊዜያትን በአትሌቲክሱ አሳልፋለች፡፡ አትሌቷ በተለያዩ ውድድሮች ኢትዮጵያን…

በፒኤስጂ ስኬታማ ዓመታት እያሳለፈ የሚገኘው ማርኪኒሆስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዚህ ወቅት ዓለም ላይ ካሉ ምርጥ የመሐል ተከላካዮች መካከል አንዱ ነው ብራዚላዊው የፒኤስጂ ተጫዋች ማርኪኒሆስ፡፡ በፈረንጆቹ 1994 በዛሬዋ ዕለት የተወለደው ማርኪኒሆስ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኮሪንቲያንስ ነው፡፡ ከብራዚሉ ክለብ ኮሪንቲያንስ ጋር የኮፓ ሊበርታዶሬስ ዋንጫ ካሳካ በኋላ የጣሊያኑን…