Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን ቀዳሚ ያደረገችውን ግብ ፀጋዓብ ይግዛው ሲያስቆጥር፤ አቤል ሀብታሙ የኢትዮ ኤሌክትሪክን የአቻነት ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሀድያ ሆሳዕና ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ሲያጠናቅቅ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባለፉት አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ሀድያ ሆሳዕና በ43 ነጥብ 5ኛ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ34…
Read More...

ሰንደርላንድ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊግ አደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ በተደረገ የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ ሰንደርላንድ ሼፊልድ ዩናይትድን 2 ለ 1 በማሸነፍ ከሻምፒዮን ሺፕ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋጧል፡፡ ዌምብሌይ ስታዲየም ላይ በተደረገው የጥሎ ማለፍ የፍፃሜ ጨዋታ፤ ሰንደርላንድን ወደ ሊጉ ማሳደግ የቻሉትን ግቦች ማዬንዳ እና ቶም ዋትሰን…

ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ብርሃኑ በቀለ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሦስተኛ ድሉን ሲያሳካ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለፉት ሦስት ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል፡፡ ውጤቱን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች – ሞሐመድ ሳላህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሐመድ ሳላህ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ ግብፃዊው ኮከብ ሳላህ በዚህ የውድድር ዓመት ለሊቨርፑል ባደረጋቸው 37 የሊጉ ጨዋታዎች፤ 28 ግቦችን አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ለቡድን አጋሮቹ አመቻችቶ ማቀበል…

ግራቨንበርች- የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሊቨርፑል የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመርጧል፡፡ የ23ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ግራቨንበርች ከእንግሊዛዊው ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ቀጥሎ የዓመቱ ወጣት ተጨዋች ሽልማትን ያሸነፈ 2ኛው የሊቨርፑል ተጨዋች ሆኗል፡፡…

ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አቤል አሰበ በጨዋታ እንዲሁም አስራት ቱንጆ በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ የባህር ዳር ከተማን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል፡፡…

ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጀምስ በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት…