ስፓርት
አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን ለመተካት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን መተካት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡
የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ፓውሎ ዛምፖሊ ፊፋ በዓለም ዋንጫው ኢራንን በጣሊያን እንዲተካ ጠይቀዋል።
ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር በገባችበት ጦርነት ምክንያት ብሔራዊ ቡድኑ በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ የመካፈሉ ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡
የኢራን ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ካለፉ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል አንዱ ሲሆን÷ ጣሊያን ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ ከውድድር ውጪ መሆኗ ይታወሳል፡፡…
Read More...
የሊጉን መሪነት ለመረከብ ከበርንሌይ የሚጫወተው ማንቼስተር ሲቲ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በርንሌይ በሜዳው ተርፍ ሙር ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሚካሄደው ጨዋታ በርንሌ የሚሸነፍ ከሆነ በይፋ ከሊጉ መውረዱን ያረጋግጣል፡፡
ማንቼስተር ሲቲ በበኩሉ ጨዋታውን በድል ማጠናቀቅ ከቻለ የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሰንጠረዥ…
የቼልሲ የቀድሞ ኮከብ ዴቪድ ሉዊዝ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ስኬታማ ዓመታትን ማሳለፍ የቻለ ኮከብ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ፡፡
የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ቪቶሪያ ነው፡፡
የቼልሲ የቀድሞ ኮከብ በዓለም እግር ኳስ ከታዩ ምርጥ የመሐል ተከላካዮች መካከል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍፁም ጥላሁን በሁለተኛው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ35 ነጥብ 10ኛ ደረጃ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 29ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ መኪዩ መሐመድ በጉባኤው መክፈቻ ላይ አዲሱ የፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ በአንድ ዓመት ውስጥ በርካታ ተግባራት ማከናወኑን አንስተዋል፡፡
የአትሌቲክሱን ዘርፍ ለማሳደግ ፌዴሬሽኑ ከመንግስት ጋር በመተባበር…
ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን በማሸነፍ ነጥቡን አጠበበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን 2 ለ 1 አሸንፏል።
በሜዳው ኢትሃድ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ የሊጉን መሪ አርሰናልን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ ቼሪኪ እና ሃላንድ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነጥቡን ወደ ሶስት ለማጥበብ ያስቻለውን ድል አስመዝግቧል።…
ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
በመርሲሳይድ ደርቢ ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሊቨርፑል 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሞሀመድ ሳላህ እና ቨርጂል ቫንዳይክ ለሊቨርፑል እንዲሁም ቤቶ ለኤቨርተን ግቦቹን አስቆጥረዋል፡፡
በተመሳሳይ ጨዋታ በቪላ ፓርክ…