ስፓርት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለግማሽ ፍፃሜ አለፈ፡፡
ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የደቡብ ሱዳኑን ዬ ጆይንት ስታርስን 4 ለ 0 ማሸነፉን ተከትሎ ነው ለግማሽ ፍጻሜ ያለፈው፡፡
የምድቡን ሁለት ጨዋታዎች ያሸነፈው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ ጨዋታ እየቀረው ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀሉን አረጋግጧል፡፡
ቡድኑ ቀሪ የምድብ …
Read More...
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የተከናወነው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር ትናንት ሌሊት ፍፃሜውን አግኝቷል።
በውድድሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ፣ የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትን አቶ ኢያሱ ወሰን ጨምሮ ሌሎች የስራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።
በ75…
በውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ በማራቶን ውድድሩ ጉዳት ቢያጋጥመኝም የሀገር ፍቅር ስሜት ርቀቱን እንድጨርስ አድርጎኛል ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡
አትሌት ታምራት ቶላ ባሸነፈበት የፓሪሱ የማራቶን ውድድር ላይ የተሳተፈው ቀነኒሳ በቀለ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ÷በማራቶን ውድድሩ 10 ኪሎ ሜትሮችን ከሮጠ በኋላ የጡንቻ መሸማቀቅ…
በፕሪሚየርሊጉ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ የሁለተኛ ቀን ጅማሮ ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡
ከአዲስ አዳጊው ቡድን ከባድ ፉክክር የገጠመው የአሰልጣኝ አርኒ ሰሎት ቡድን ሊቨርፑል ከረፍት መለስ በዲያጎ ዦታ እና ሞሀመድ ሳላህ ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በጨዋታው ግብፃዊው አጥቂ ሞሃመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያውን…
የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በኢትዮጵያ ከፈተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአንድነት ፓርክ ዛሬ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢያሱ ወሰን እና የኮንፌዴሬሽኑ የቦርድ አባላትን ጨምሮ ሌሎችም የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
ሚኒስትሯ በዚሁ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በሜዳው ከዎልቭስ ዛሬ ይጫወታል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ከቀኑ 11 ሠዓት ላይ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚሁ መሠረት አርሰናል በሜዳው ዎልቭስን ሲያስተናግድ÷ ኤቨርተን ከብራይተን፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከቦርንማውዝ እና ኒውካስል ከሳውዝሀምፕተን በተመሳሳይ ሠዓት ይጫወታሉ፡፡
እንዲሁም በአዲሱ…
የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል።
በውድድሩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ዘጠኝ ክለቦች ይሳተፋሉ።
ኢትዮጵያን በሴካፋ ዞን ወክሎ በማጣሪያ ውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን በምድብ 1 ከኬንያው ኬንያ ፖሊስ…