Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሜክስ ስታዲየም አቅንቶ ቀን 8፡30 ብራይተንን የሚገጥምበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ነው። ምሽት 1፡30 በቪላ ፓርክ አርሰናልን ከአስቶን ቪላ የሚያገናኘው ጨዋታ ደግሞ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚደረግበት ይጠበቃል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ቀን 11 ሰዓት ላይ የአምናው ሻምፒዮን ማንቸስተር ሲቲ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታውን በኢቲሃድ ያስተናግዳል። ቶተንሃም…
Read More...

የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቀና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ከነሐሴ 27 እስከ 31 ቀን በፔሩ ሊማ ለሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቅንቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው በቀዳሚት ማሸነፍ የቻለችው፡፡ ሌላኛዋ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማ የራሷን ምርጥ…

ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው የሚያስቀምጥ በመሆኑ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን ልዑክ አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በፓሪስ በሚካሄደው ፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አበረታቱ፡፡ ወ/ሮ ሸዊት በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያን የወከሉ ስፖርተኞችን አቅም በፈቀደ መጠን በሽኝትም ሆነ በአቀባበል ወቅት ሚኒስቴሩ ከጎናቸው እንደሚሆን ተናግረው በድልና በሰላም እንዲመለሱ መልካም…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር  ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ፡፡ በዚህም በመጀመሪያው ሣምንት ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ 70 እንደርታ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታ ድቻ፣ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ፣ አርባምንጭ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ፣ ሲዳማ ቡና ከሀዋሳ ከተማ ይጫወታሉ፡፡ በተጨማሪም  ቅዱስ ጊዮርጊስ …

አትሌት ታምራት ቶላ በኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን አሸናፊው አትሌት ታምራት ቶላ በመጪው ሕዳር በሚካሄደው ኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይ በቃል፡፡ አትሌት ታምራት በ2023 በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን የቦታውን ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር ማሸነፉ ይታወሳል፡፡ የፓሪስ ማራቶን አየር ንብረቱ እና የመንገዶቹ  ሁኔታ ውድድሩን ፈታኝ አድርጎት…