Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ በኦሴ ማውሊ እና ፉአድ ፈረጃ ሁለት ጎሎች አዲስ አዳጊውን ለገጣፎ ለገዳዲን በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ባህር ዳር ከተማ ከነበረበት የውጤት ቀውስ ማገገም ችሏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ መቻል ከኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡ በሌላ መርሐ ግብር 10፡00 ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን…
Read More...

ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠባቂው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል። የፋሲልን የአሸናፊነት ጎል ታፈሰ ሰለሞን በ 42ኛው ደቂቃ ከሳጥን ውጭ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ አስቆጥሯል። በጨዋታው የአፄዎቹ ተከላካይ ሰኢድ ኩሊባሊ በሁለት ቢጫ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። ቀን 7 ሰዓት በተደረገ ሌላኛ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማሸነፊያውን ብቸኛ ጎል እንዳለ ከበደ በ82ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በምሳ ሰዓት ጨዋታቸውን ያደረጉት ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ላውረንስ ላርቴ እና አሊ ሱለይማን ሲያሰቆጥሩ÷ ቢኒያም ጌታቸው ደግሞ  የድሬዳዋን  ሁለቱን…

በፕሪሚየርሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት  በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ጨዋታውንያደረገው መቻል በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ በተከናወነ ሌላ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ መድን ወላይታ ዲቻን በተመሳሳይ 1 ለ 0…

አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ትናንት ምሽት በለንደኑ ክለብ ፉልሃም ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ ነው አሰልጣኙን ያሰናበተው። ጄራርድ በፈረንጆቹ 2021 ጥቅምት ወር ወደ ቪላ ፓርክ በመምጣት አስቶንቪላን ማሰልጠን የጀመረ ሲሆን…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል መስፍን ታፈሰ በ20ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክን…