Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት የተደረገው የአርባ ምንጭ ከተማ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ባህርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ያደረጉት የከሰዓት መርሐ ግብር አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ድሬዳዋ ከተማ በያሬድ ታደሰ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል እስከ መጨረሻዎቹ ደቂቃ ሲመራ ቢቆይም ዱሬሳ ሹቢሳ በ77ኛው ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥሮ ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ፕሪሚየርሊጉን ቅዱስ…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 4ኛ ተካታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፈረሰኞቹ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ጎሎች በጨዋታ እና በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ዳዋ ሁቴሳ የአዳማ ከተማን ብቸኛ ጎል…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾመዋል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማን ለሻምፒዮናነት ያበቁት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በዘንድሮው የውድድር አመት አስከፊ የሚባል አጀማመር ላይ የሚገኘውን ሲዳማ ቡናን በዋና አሰልጣኝነት ተረክበዋል፡፡ በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ከፍተኛ…

ሲዳማ ቡና እና አርባምንጭ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሥነ ምግባር ኮሚቴ በሲዳማ ቡና እና በአርባምንጭ ከተማ የእግር ኳስ ቡድኖች ላይ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በሦስተኛ ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ተስተውለዋል ያላቸውን የሥነ ምግባር ግድፈቶች ተከትሎ ነው የሊግ ኩባንያው የዲስፕሊን ኮሚቴ የቅጣት…

ዳያስፖራውን ያሳተፈ የጎዳና ላይ ሩጫ በአሌክሳንድሪያ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራውን ማህበረሰብ ያሳተፈ የ 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንደሪያ ከተማ ተካሂዷል፡፡ “አብሮነት መሻል ነው” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ቀነኒሳ…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ሻምፒየን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የፍጻሜ ጨዋታ ሶማሊያ ደቡብ ሱዳንን 3 ለ 1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆናለች፡፡ ከፍጻሜው ቀደም ብሎ በተካሄደ የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በመለያ ምት 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፏ ይታወቃል፡፡ የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደ በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የደረጃ ጨዋታ ታንዛኒያ ዩጋንዳን በማሸነፍ የዘንድሮውን መርሐ ግብር ሦስተኛ ሆና አጠናቀቀች፡፡ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ አንድ አቻ መጠናቀቁን ተከትሎ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት አምርተዋል፡፡ በዚህም በተሰጠ የመለያ ምት ታንዛኒያ ዩጋንዳን 4ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዘንድሮውን ከ17…