ስፓርት
ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም-ኤሳያስ ጅራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ መድገም አልቻልም ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤሳስ ጅራ ተናገሩ፡፡
አስልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ የነበራቸውን ቆይታ አስመልክቶ የ16 ክለቦች አሰልጣኞች በተገኙበት በድሬዳዋ ውይይት ተደርጓል፡፡
በውይይቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ እንደተናገሩት፥ ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ያሳየውን ብቃት በአፍሪካ ዋንጫ…
Read More...
19ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣የካቲት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው አገር አቀፍ የባህል ስፖርት ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫ የመክፈቻ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በደብረብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በመክፈቻ መርሃ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ…
በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ዝግጅት ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
በኮስታሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2022 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና አቻው ጋር ለሚጫወተው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት…
የጃንሜዳና 1ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጃንሜዳና መጀመሪያው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው።
ከሩጫው መጀመር ቀደም ብሎ በኢፌዴሪ ባህልና ስፓርት ሚኒስትር የተዘጋጀው የማህበረሰብ አቀፉ የጤናና አካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተካሂዷል።
በጃንሜዳ የትምህርትና ስልጠና ማዕከል እየተካሄደ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ የተካሄደውን የሌጎስ ከተማ የማራቶን ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ የተካሄደውን የአክሰስ ባንክ ሌጎስ ከተማ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ አሸነፉ።
በሴቶች በተካሄደው ውድድር አትሌት ስራነሽ ዳኜ አንደኛ ስትሆን፥ አትሌት አለምነሽ ሂርፓ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያዊቷ ናኦሚ ማዮ በውድድሩ ሶስተኛ መሆኗም ተገልጿል።
በወንዶች…
የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር በኤርትራ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት የተሳተፉበት የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን የአትሌቲክስ ውድድር በኤርትራ ምጽዋ ከተማ ዛሬ ማለዳ ተካሄደ።
በዚህ የምስራቅ አፍሪካ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከኤርትራ፣ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ታንዛኒያ የተወከሉ አትሌቶች ተሳታፊ ሆነዋል።
በወንዶች ውድድር ኤርትራዊው…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 3 ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የዲስፕሊን ግድፈት በፈፀሙ 3 ክለቦችላይ የሊጉ የዲስፒሊን ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ክለቦችም÷ ድሬዳዋ ከተማ፣ ሀዲያ ሆሳና እና ወላይታ ዲቻ ሲሆኑ÷ ደጋፊዎቻቸው በሜዳ ውስጥ ባሳዩት ያልተገባ ድርጊት ነው የቅጣት ውሳኔ…