ስፓርት
አልጄሪያ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አልጄሪያ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን 1 ለ 0 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሙሉ ክፍለ ጊዜ ያለምንም ግብ ተጠናቅቆ ወደ ጭማሪ ደቂቃ አምርተው አልጄሪያ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረችው ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችላለች።
የአልጄሪያን የማሸነፊያ ግብ በ119ኛው ደቂቃ ላይ አዲል ቡልቢና ከመረብ አሳርፏል።
የጥሎ ማለፍ ጨዋታው ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኮትዲቯር እና ቡርኪና ፋሶ ይገናኛሉ።
Read More...
ሊያም ሮዚኒየር የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ሊያም ሮዚኒየር የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ ለማሰልጠን ተሰማምተዋል፡፡
የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ አሰልጣኝ የነበሩት ሊያም ሮዚኒየር የኢንዞ ማሬስካን ስንብት ተከትሎ ቼልሲን እንደሚረከቡ በስፋት ሲዘገብ ነበር፡፡
የ41 ዓመቱ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሰማያዊዎቹን ለማሰልጠን ከስምምነት ላይ…
አሰልጣኝ አልወጣልህ ያለው ማንቼስተር ዩናይትድ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 13 የፕሪሚየር ሊግና ሁለት የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫዎችን ጨምሮ ኦልድትራፎርድን በዋንጫ ያሽቆጠቆጡለትን ሰር አሌክስ ፈርጉሰን በክብር ከሸኘ በኋላ አሰልጣኝ አልወጣልህ ብሎታል፡፡
በዩናይትድ ቤት 26 ስኬታማ ዓመታትን ያሳለፉት ስኮትላንዳዊው ቆፍጣና ሰው አሰልጣኝነትን በቃኝ ብለው በክብር ከተሰናበቱ ወዲህ…
ግብፅ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ግብፅ ቤኒንን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
የግብፅን የማሸነፊያ ግቦች ሳላህ፣አቴያ እና ኢብራሂም ሲያስቆጥሩ ቤኒንን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ዶሱ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ጨዋታው ቀጥሎ ሲካሄድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ናይጄሪያ ከሞዛምቢክ…
ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ እና ቼልሲ 1 አቻ ተለያይተዋል።
የማንቼስተር ሲቲን ግብ ቲጃኒ ሬንደርስ ሲያስቆጥር ለቼልሲ ደግሞ ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከመረብ አሳርፏል።
አስቀድሞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከፉልሃም ሁለት አቻ ፣ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ እንዲሁም ቶተንሃም…
ሊቨርፑል እና ፉልሃም አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል እና ፉልሃም ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የሊቨርፑልን ግቦች ቨርትዝ እና ጋክፖ ሲያስቆጥሩ ለፉልሃም ደግሞ ዊልሰን እና ሬድ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቼልሲ…
ማንቼስተር ዩናይትድና ሊድስ ዩናይትድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ሊድስ ዩናይትድ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
የማንቼሰተር ዩናይትድ ግብ ማቲያስ ኩንሃ ሲያስቆጥር የሊድስ ዩናይትድን ጎል አሮንሰን ከመረብ አሳርፏል፡፡
የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 12 ሰዓት ላይ ኒውካስል ዩናይትድ…