Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ። ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በሚደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ተፋላሚዎቹ ሴኔጋል እና ግብጽ ይገናኛሉ። በዚህ ጨዋታ ላይ የቀድሞ የቡድን አጋር የነበሩት የሴኔጋሉ ሳዲዮ ማኔ እና የግብጹ ሞሐመድ ሳላህ ሀገራቸውን ለፍጻሜው ለማብቃት ከባድ ፉክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። ሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ባደረጓቸው ያለፉት 15 ጨዋታዎች ግብፅ 7 ጨዋታዎችን…
Read More...

ተጠባቂው የለንደን ደርቢ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ቼልሲ ከ አርሰናል የሚያደርጉት የለንደን ደርቢ ይጠበቃል። የከተማ ተቀናቃኞቹ አርሰናል እና ቼልሲ በካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 5፡00 ላይ ያደርጋሉ። በአዲስ አሰልጣኝ እየተመሩ ወደ ጨዋታው የሚገቡት ቼልሲዎች በሜዳቸው እና በደጋፊያቸው ፊት…

በዓለም የሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ፍሎሪዳ በተካሄደው 46ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ዛሬ ጠዋት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በተደረገው የአቀባበል ስነ ስርዓት ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አትሌት ስለሺ ስህን፣ የኢትዮጵያ…

የ’ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክ’ የሩጫ ውድድር በደብረብርሃን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የ’ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክ 2018’ የሩጫ ውድድር በደብረብርሃን ከተማ ተካሂዷል። ውድድሩ ከዚህ በፊት በአራት የተለያዩ ከተሞች ይደረግ የነበረ ሲሆን በዚህ ዓመት ደብረብርሃን እና ሀረርን በማካተት በስድስት ከተሞች ይደረጋል። በስፖርት ቱሪዝምን ማስተዋወቅ…

ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 2 ለ 0 አሸንፏል። ቀን 10፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ዘላለም አባተ እና አቡበከር አዳሙ ከመረብ ጋር አገናኝተዋል።…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነው ሁለቱ ቡድኖች ነጥብ ተጋርተው ጨዋታቸውን ያጠናቀቁት። ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታዲየም…

ባሕር ዳር ከተማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የባሕር ዳር ከተማን ግቦች ፍቅረሚካኤል ዓለሙ እና ግርማ ዲሳሳ ሲያስቆጥሩ መሐመድ አበራ የመቻልን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል። የሊጉ መርሐ ግብር ቀጥሎ ሲካሄድ ከቀኑ…