Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የቼልሲ የልብ ምት ካይሴዶ …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ወቅት አይነኬ ከሆኑ ተጫዋቾች መካከል ኢኳዶራዊው የመሐል ሜዳ ኮከብ ሞይሰስ ካይሴዶ አንዱ ነው፡፡ ሦስተኛ የውድድር ዓመቱን በቼልሲ እያሳለፈ የሚገኘው ካይሴዶ በክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ከሚገኙ ተጫዋች መካከል ቀዳሚው ነው፡፡ በሀገሩ ኢኳዶር በሚገኘው ኢንዲፔንዴንቴ ዴል ቫሌ እግር ኳስን የጀመረው ካይሴዶ በዚህ ወቅት ዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ምርጥ የተከላካይ አማካይ ተጫዋቾች ተርታ ተሰልፏል። የ24 ዓመቱ ኮከብ ካይሴዶ የተቃራኒ ቡድንን የማጥቃት…
Read More...

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ንጋቱ ገ/ስላሴ (በራሱ ላይ) በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥቡን ወደ 12 ከፍ በማድረግ በደረጃ ሠንጠረዡ…

በፈርጉሰን የሚወደደው ፖል ስኮልስ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠና በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚወደድ ተጫዋች ነው ፖል ስኮልስ፡፡ እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ስኮልስ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር ስኬታማ ጊዜ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 2 ለ 0 አሸንፋለች። በዛሬው ዕለት በተጀመረው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያን አሸናፊ ያደረጉትን ሁለት ግቦችን ዳዊት ካሳ እና ሁዘይፋ ሻፊ አስቆጥረዋል። በተመሳሳይ ውድድር ቀን 7፡00 ላይ…

በሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ እየተጫወቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው። ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚረዳው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በውድድሩ 10 የሴካፋ ዞን አባል ሀገራት የሚፎካከሩ ሲሆን÷ የምድብ…

ምርጥ ብቃት ላይ የሚገኙ የፊት መስመር ተጫዋቾች …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቡድናቸው እና ለሀገራቸው ግቦችን በማስቆጠር ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ የሚገኙ ምርጥ የፊት መስመር ተጫዋቾች ናቸው፡፡ ኖርዌያዊው ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፣ እንግሊዛዊው ሃሪ ኬን እና ፈረንሳዊው ኪሊያን ምባፔ፡፡ የ25 ዓመቱ የማንቼስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጫዋች ሃላንድ በ2025/26 የውድድር ዓመት በእንግሊዝ…

ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ስፖርት ውስጥ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ስፖርት በበርካታ ኃላፊነቶች ላይ አገልግለዋል፤ አሁንም እያገለገሉ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት፣ የአፍሪካ ፓርላማ አፈ ጉባኤ፣ የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልነት እና ሌሎችም የሰሩባቸውና እየሰሩባቸው ያሉ ኃላፊነቶች ናቸው። በሙያ የጥርስ…