Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናውን በሴትም በወንደም ድምር ውጤት የኢትዮጵያ ንግድ 319 ዋንጨዋችን በመሰብሰብ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ፣ መቻል 315 ዋንጫዎችን በመሰብሰብ ሁለተኛ እንዲሁም ሸገርሲቲ 162 ዋንጫዎችን በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችለዋል፡፡ በሻምፒዮናው ፍፃሜ ላይ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት…
Read More...

ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ-ግብር ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አንቶኒ ጎረድን እና አሌክሳንደር አይሳክ ሲያስቆጥሩ ዶሚኒክ ሶላንኬ የቶተንሃምን ማስተዛዘኛ ግብ…

አርሰናል ብሬንትፎርድን በሜዳው አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወደ ጌቴክ ኮሚኒቲ ስታዲየም ያቀኑት መድፈኞቹ ብሬንትፎርድን 3 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ምንም እንኳን ንቦቹ በብሪያን ሙቤሞ ግብ ሲመሩ ቢቆዩም÷ ጋብሬል ጀሱስ፣ ሚኬል ሜሪኖ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ለመድፈኞቹ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 3 ለ 1 ተረትተዋል፡፡ 39 ነጥቦችን የሰበሰበው…

የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የዓመቱ ምርጥ ቡድን ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የዓለም አቀፉ የስፖርት ፕሬስ ማህበር (ኤአይፒኤስ) የ2024 የዓመቱ ምርጥ ቡድን ሽልማትን አሸነፈ፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በ111 ሀገራት ከሚገኙ 518 ጋዜጠኞች በተሰበሰብ ድምፅ በአጠቃላይ 579 ነጥቦችን በማግኘት ሽልማቱን አሸንፏል። የዩሮ 2024 አሸናፊው የስፔን ብሔራዊ ቡድን 552 ድምፆችን…

ብሬንትፎርድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛ ሣምት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ብሬንትፎርድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ30 ላይ በጌቴክ ኮሙኒቲ ስታዲዬም በሚደረገው ጨዋታ አርሰናል በሊጉ ጠንካራ ከሆነው ብሬንትፎርድ ከባድ ፈተና ይጠብቀዋል፡፡ ጉዳት ላይ የነበረው የብሬንትፎርድ ግብ ጠባቂ ማርክ ፍሌከን…

አትሌት በሪሁ አረጋዊ የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደ ሳን ሲልቬስተር 2024 የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አዲስ ክበረወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡ አትሌት በሪሁ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ክብረ ወሰን በማሻሻል ያሸነፈው፡፡ ኡጋንዳዊው አትሌት ጃኮብ ኪፕሊሞ በአንድ ሰከንድ ዘግይቶ በመግባት…

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የሴቶች የርዝመት ዝላይ የፍፃሜ ውድድርም÷ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌት ፓች ኡመድ 5 ነጥብ 95 ሜትር በመዝለል አንደኛ ሆናለች፡፡ በተመሳሳይ…