Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሞሃመድ ሳላህ ሊቨርፑል ኮንትራቱን ለማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጻዊው ኮከብ ሞሃመድ ሳላህ ክለቡ ሊቨርፑል እስካሁን የኮንትራት ማራዘም ጥያቄ ባለማቅረቡ ማዘኑን አስታውቋል፡፡ የፈረኦኖቹ ንጉስ ለቢቢሲ በሰጠው አስተያየት ከሊቨርፑል ጋር ያለው የኮንትራት ውል በተያዘው ዓመት መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ አንስቷል፡፡ ይሁን እንጂ ተጫዋቹ በሊቨርፑል እንዲቆይ ምንም አይነት የኮንትራት ማራዘሚያ ጥያቄ እንዳልቀረበለት ነው ያስረዳው፡፡ በዚህም ሁኔታዎች በሊቨርፑል ከመቆየት ይልቅ እንደምለቅ አመላካች ናቸው ብሏል ሞሃመድ ሳላህ፡፡ የ32 ዓመቱ ተጫዋች…
Read More...

አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሃምሳ አለቃ የወርቅ ውኃ ጌታቸው ለኢትዮጵያ መከላከያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በናይጀሪያ አቡጃ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 2ኛው የመላው አፍሪካ የጦር ኃይሎች ስፖርት ፌስቲቫል እንደቀጠለ ሲሆን÷ ኢትዮጵያን የወከለው የመቻል ስፖርት ክለብ አትሌቲክስ ቡድን በውድድሩ እየተሳተፈ ነው፡፡…

ሊቨርፑል ሳውዝሃምፕተንን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሴንት ሜሪ ስታዲየም ያቀናው ሊቨርፑል ሳውዝሃምፕተንን 3 ለ 2 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል፡፡ ለሊጉ መሪ ዶሚኒክ ዞቦስላይ እና ሞሃመድ ሳላህ ግቦቹን ሲያስቆጥሩ ለሳውዝሃምፕተን ከመሸነፍ ያልታደጋቸውን ግቦች አርምስትሮንግ እና ማቲያስ ፈርናንዴዝ ግቦቹን…

ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ 12ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብሮች ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ሊቨርፑል ከሳወዝሃምፕተን እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ቀን 11 ሰዓት ላይ ወደ ሴንት ሜሪ ስታዲየም አቅንቶ ሳውዝሃምፐተንን ይገጥማል፡፡ በሊቨርፑል በኩል አሌክሳንደር አርኖልድ፣…

ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው በቶተንሃም ሆትስፐር 4 ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትሃድ ስታዲየም ቶተንሃም ሆትስፐርን ያስተናገደው ማንቼስተር ሲቲ 4 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የቶተንሃም ሆትስፐርን ግቦች ጀምስ ማዲሰን በ13ኛው እና 20ኛው (2) እንዲሁም ፔድሮ ፖሮ በ52ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በተጨማሪም አራተኛዋን ጎል ጆንሰን በ93ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡ በተከታታይ ሽንፈት…

አርሰናል፣ ዎልቭስ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 12 ሠዓት ላይ አምሥት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም በሜዳው አርሰናል ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ÷ ሳካ፣ ፓርቴ እና ንዋንሪ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ እንዲሁም ዎልቭስ ፉልሃምን 4 ለ1 ሲረታ÷ ብራይተን በርንማውዝን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በሌላ…

አርባ ምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው 8ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአርባ ምንጭ ከተማን ግቦችም በፍቅር ግዛው በ22ኛው እና አሕመድ ሁሴን በ48ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 1 ሠዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ…