Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጨረሻ አንድ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ባካሄዱት በዚህ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ…

የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ መመዝገቡን አስመልክቶ በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና እና ዕውቅና መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የባህል ቅርስ ሆኖ መመዝገቡን በማስመልከት በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና እና ዕውቅና መድረክ ተካሂዷል።   በመድረኩ የኢትዮጵያ…

የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት የጸረ ሽብር ዘመቻ 33 ታጣቂዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የፈረንሳይ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት የጸረ ሽብር ዘመቻ 33 ታጣቂዎች መገደላቸው ተገልጿል። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በትናንትናው ዕለት ኮቲዲቯር ገብተዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም የሀገራቸው…

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ ከተማ በእስልምና እና ኦርቶዶክስ እምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ ከተማ በእስልምና እና ኦርቶዶክስ እምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት…

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በወራቤ ከተማ ከህዝቡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የስልጤ ዞን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር በወራቤ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በዞኑ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር እና የመሰረ ልማት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እንደሚያወግዙ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ማንኛውም አይነት ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቷ ይህን ያሉትም ሀገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን  በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ በተከበረበት ወቅት ነው።…

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የሲቪል ስራው መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከስድስት ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረውን የሸገር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ያለበትን ደረጃ በቦታው በመገኘት ተመለከቱ፡፡ በከተማ ውስጥ ያለውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ። ጠቅላይ ሚኒስትርሩ የፅዳት ዘመቻውን ያከናወኑት ከከተማዋ ባለታክሲ ባለንብረቶች ጋር በመሆን ነው። በፅዳት ዘመቻው 13 የሚነባስ ታክሲ እና 3 የሀይገር…