Fana: At a Speed of Life!

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል ይረዳል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል እንደሚረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ…

“የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ በዛሬው እለት ተመረቀ። መፅሃፉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል…

ቤተ ክርስቲያኗ ለኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የምስጋና ሽልማት አበረከተች። ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሽልማቱ የተበረከተላቸው ከቤተ ክርስቲያኗ ጋር በቅርበትና በትብብር…

አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንዲቀርቡ ይደረጋል- የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች እና ቤተክርስቲያን መቃጠላቸውን ተከትሎ የክልሉ መንግስት አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለህግ እንደሚያቀርብ ገለፀ። በትናንትናው እለት በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ መስጊዶች…

የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን አወግዛለሁ –  ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖቶችን የመቻቻልና አብሮ የመኖር ባህል የሚፃረሩ ጽንፈኛ አካሄዶችን እንደሚያወግዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ትናንት በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች…

የሀይማኖት ተቋማት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱትን ጥቃቶች አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አወገዙ። በአማራ ክልል በሞጣ ከተማ ቤተክርስቲያንና መስጊዶች መቃጠላቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሁለት የአፍርካ ሀገራት የሚያደርጉትን ጉብኝት በዛሬው እለት ጀምረዋል። ፕሬዚዳንቱ በአይቮሪ ኮስት እና በኒጄር ይፋዊ የስራ ጉብኝት የሚያደርጉ ሲሆን፥ በትናንትናው ምሽትም አይቮሪ ኮስት መግባታቸው ነው…

ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው።…

ፌስቡክ በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ሊያቆም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍቢሲ) ፌስቡክ ከግል መረጃ መጠበቅ ጋር ተያይዞ የአባላት የስልክ ቁጥሮች በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ መጠቀም ሊያቆም መሆኑ ተገለፀ ፡፡ የተጠቃሚዎች  የፌስቡክ አድራሻ  በጠላፊዎች በቀላሉ እንዳይገኝ በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ኮድ እንዲላክ ምርጫ ሲሰጥ መቆየቱ…