ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ነው።…