የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ ላይ ያተኮረ የስርዓተ ጾታ ፎረም ተቋቋመ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በጤናው ዘርፍ ላይ ያተኮረ የስርዓተ ጾታ ፎረም መቋቋሙን አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት፣ አጋር ድርጅቶች፣ ባለድርሻ አካላት፣ ኤጀንሲዎችና ሆስፒታሎች የፎረሙ አባላቶች ናቸው ተብሏል። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ ከነባሩ አዋጅ ጋር ሲነፃፀር Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ በቅንጦት እቃዎች ላይ (ኤክሳይዝ ታክስ) የሚጣለው ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወቃል። ረቂቅ አዋጁ መንግስት ተገቢውን ግብር መሰብሰብ እንዲችል የሚያግዝ፣ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ነገ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በነገው እለት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ኮንፈረንሱ ”ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንፍጠር” በሚል መሪ ቃል እንደሚካሄም ተነግሯል። ኮንፈረንሱን ያዘጋጀው የኦሮሞ እና የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ከ700 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ከ700 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ 14ኛ የፌዴራልና የክልሎች ኢንቨስትመንት መስሪያ ቤቶች የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጉራጌ ልማት ማህበር አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ከተመራው የጉራጌ የልማት ማህበር አባላት ጋር ተወያይተዋል። የጉራጌ ልማት ማህበር አባላት በከተማዋ አጠቃላይ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምቦ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ዛሬም አልተጠናቀቀም Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ532 ሚሊየን ብር ወጪ ከ4 ዓመት በፊት የተጀመረው የአምቦ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ አሁንም አልተጠናቀቀም። የከተማዋ ነዋሪዎች ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባቀረቡት ቅሬታ፥ ለዓመታት የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊው ዶክተር ዮሃንስ በ2019 በሳይንሱ ዓለም አስፈላጊ ከተባሉ 10 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሆኑ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የሰው ልጅ አመጣጥና የማህበረሰብ ተመራማሪ ዶክተር ዮሃንስ ሀይለሥላሴ በፈረንጆቹ 2019 በሳይንሱ ዓለም አስፈላጊ ከተባሉ 10 ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። ተመራማሪው በታዋቂው ኔቸር ጋዜጣ ሊጠናቀቅ ቀናት በቀሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህንድ ኢትዮጵያን በጥቃቅን ፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ዘርፍ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ ኢትዮጵያን በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ዘርፍ ልማት ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች። በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከህንድ የመንገድ ትራንስፖርት እና የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ልዑካን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ተቋም ልዑካን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዶክተር ካሊድ ኤስ. አልኩዴሪ የተመራውን ልዑክ በዛሬው እለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋርና ሶማሌ ክልሎች የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ከሳዑዲው አክዋ ፓወር ጋር ተፈረመ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋርና ሶማሌ ክልሎች የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ እና በሳዑዲው ዓረቢያው አክዋ ፓወር መካከል ተፈረመ። ስምምነቱ በመንግስትና በግል አጋርነት በሁለቱ ክልሎች ጋድ እና ዲቼቶ አካባቢዎች ከታዳሽ ሀይል…