Fana: At a Speed of Life!

ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛን አስወገደ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛ ላይ የደህንነት ክፍተት ማግኘቱን ተከትሎ ማዘመኛውን ማስወገዱን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከተጠቃሚዎች የቀረበውን ቅሬታ ተከትሎ ባደረገው ፍተሻ አዲሱ ማዘመኛ ላይ በርካታ ክፍተት ማግኘቱን ገልጿል።…

በለንደን ጎዳና ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ታገዱ

 አዲስ አበባ፣ ተህሳስ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የከባቢ አየር ብክለትን ለመቀነስ በማዕከላዊ ለንደን ውስጥ ቤንዚን እና ናፍጣን የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ሊታገዱ መሆኑን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ ክልከላው ከ18 ወራት የሙከራ ስራ  በኋላ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑም በዘባው…

የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ይፋ አድርጓል። የአሰልጣኞቹ ምርጫ እና ምደባ በእግር ኳስ ልማት ምክትል ፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ በሴቶች እግር ኳስ ልማት፣…

በቻድ በቦኮ ሃራም በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራባዊ ቻድ በታጣቂው ቦኮ ሃራም በተፈጸመ ጥቃት 14 ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ 5 ሰዎች ሲቆስሉ 13 ሰዎች የገቡበት አለመታወቁን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ጥቃቱ የተፈጸመበት…

በአውስትራሊያ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍቢሲ) በአውስትራሊያ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኒው ሳውዝ ዌልስ ታወጀ፡፡ ይህም በወራቶች ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በሪከርድነት የተመዘገበው ከፍተኛ መቀት በአካባቢው የደን ቃጠሎን…

ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥለው ሳምንት ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እና ከደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ጋር ሊወያዩ ነው። መሪዎቹ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይይት በፈረንጆቹ  የፊታችን ታህሳስ 24 ቀን በደቡብ ምዕራብ…