Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከቻይና መንግስት ገቢዎች አስተዳደር ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑካን ቡድን በቻይና ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በጉብኝቱ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከቻይና መንግስት ገቢዎች አስተዳደር ሃላፊ ዋንግ ጁ ጋር በቤጂንግ ውይይት…

ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን የተሻለ ተጠቃሚየሚያደርግ ”ዩዝ ኮኔክት ኢትዮጵያ” የተሰኘ ሀገራዊ ፕሮግራም ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊያን ወጣቶችን የተሻለ ተጠቃሚ የሚያደርግ ”ዩዝ ኮኔክት ኢትዮጵያ” የተሰኘ ሀገራዊ ፕሮግራም በይፋ ሊጀመር ነው፡፡ ሀገራዊ ፕሮግራሙን በይፋ ለማስጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር…

ትራምፕ በአሜሪካ ኮንግረስ የተከሰሱ ሶስተኛው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲከሰሱ ደምፅ ሰጠ። ትናንት ምሽት ዘለግ ያለ ክርክር በጉዳዩ ላይ ያደረገው የሀገሪቱ ኮንግረስ ፕሬዚዳንቱ ስልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም እና የኮንግረሱን ስራ ሆን…

በኤርትራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ባህል ቡድን የመጀመሪያ የሙዚቃ ዝግጅቱን በከረን ከተማ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤርትራ የሚገኘው የኢትዮጵያ የባህል ቡድን የመጀመሪያ የሙዚቃ ዝግጅቱን በከረን ከተማ አቅርቧል። በትናንትናው ዕለት በከረን ስታዲየም በተካሄደው በዚህ የሙዚቃ ዝግጅት የብሄራዊ ቲያትር የሙዚቃ ክፍልና ታዋቂ ድምጻዊያን የተለያያዩ የብሔር…

ወ/ሮ ሂሩት በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዳይሬክተር ጄኔራል ከሆኑት አምባሳደር እያንት ሽሌይን ጋር ተወያዩ። ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ አምባሳደር እያንት ሽሌይን በትናንትናው…

ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት በሪፎርም ስራዎች ስያሜን ከመቀየር ጀምሮ ተወዳዳሪ ተቋም ለመሆን እየሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እያካሄደ ያለው ሪፎርም ተልዕኮውንና የስራ ባህሪውን ግምት ውስጥ በማስገባት ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፕሮፌሽናል ተቋም በመመስረት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት…

የኢትዮ ሩሲያ የወታደራዊና ቴክኒክ ትብብር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የኢትዮ ሩሲያ ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የውይይቱ ዓላማ በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ…

ሲሜንቶ ለመግዛት ዘጠኝ ወር ወረፋ እንደሚጠብቁ የአማራ ክልል የስሚንቶ ነጋዴዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ በሲሜንቶ ምርት ግብይት ላይ በሚስተዋሉ ችግሮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የፌዴራል ንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እሽቴ አስፋው ፣ የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት…

ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሰነዶች ህትመትና የቁሳቁሶች ግዥ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚውል የመራጮች ምዝገባ ሰነዶች ህትመትና የቁሳቁሶች ግዥ መጀመሩን አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ከሚያደርጋቸው ዝግጅቶች መካከል አንዱ የሆነውን የመራጮችን ምዝገባ…

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ2024 ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በፈረንጆቹ 2024 ላይ ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ተናገግረዋል። ፕሬዚዳንቱ በ2024 የሚያልቀውን የስልጣን ዘመናቸውን ከጨረሱ በኋላ በ4ኛ ሀገር አቀፍ  ምርጫ የመወዳደር ፍላጎት እንደሌላቸው በዶሃው መድረክ ላይ…