ፋና ስብስብ ለ36 ዓመታት ባህር ውስጥ በጠርሙስ የተቀመጠው ደብዳቤ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ36 አመት በኋላ ባህር ውስጥ በጠርሙስ ተቀምጦ የተገኘው ደብዳቤ ብዙዎቹን አስገርሟል። ይህ እድሜ ጠገብ ደብዳቤ በማሳቹስቴት ግዛት ኬብ ኮድ በተሰኘ የባህር ዳርቻ ጆሽዋ ሜንዲስ በተባለ ግለሰብ ነው የተገኘው። መልዕክቱ እንደ…
ፋና ስብስብ ሁለት ራሶች ያላት የኮብራ እባብ በህንድ ተገኘ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ የዱር እንስሳት ባለሙያዎች ሁለት ራሶች ያሉት ኮብራ እባብ መገኙትን ይፋ አድርገዋል፡፡ ነገር የአካባቢው ነዋሪዎች ከአፈታሪኮች ጋር በተገናኙ እንደዚህ እባቡን ለዱር እስሳት ባለሙያዎች ለመስጠት ፈቃደኛ እንዳልሆኑ ተነግሯል፡፡…
ፋና ስብስብ ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 400 ዓመታት የአክሱም ስልጣኔ የአስተዳደር ማዕከል የነበረ ቤተ ሰማዕቲ ከተማ በቁፋሮ ተገኘ። ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት አመታት ቁፋሮ ሲያካሂዱ የነበሩ ተማራማሪዎች ባሳተሙት የጥናት ውጤት ከተማውን በቁፋሮ…
ፋና ስብስብ አዛውንቷ በ80 ዓመታቸው ከዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ80 ዓመቷ አዛውንት ከአላባማ ኤ ኤንድ ኤም ዩኒቨርሲቲ በመመረቅ ህልማቸውን አሳክተዋል። ዶንዜላ ዋሽንግተን የተባሉት አዛውንት ኮሌጅ በመቀላቀል በ80 ዓመታቸው በሶሻል ወርክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ማግኘት ችለዋል።…
ፋና ስብስብ የተማሪዋን ህጻን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዋን ህፃን ልጅ በማዘል የሶስት ሰዓት ትምህርት ያስተማረችው መምህርት ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። በጆርጂያ ጉኔት ኮሌጅ የባዮሎጂ ትምህርት ክፍል አስተማሪ የሆነችው ረዳት ፕሮፌሰር ራማታ ሲሶኮ ሲሴ ሰሞኑን የሰራችው መልካም…
ፋና ስብስብ የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በአንታርክቲካ ተገኘ Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ጥልቅ ስፍራ በምስራቅ አንታርክቲካ ተገኘ። በበረዷማው ክፍል የተገኘው ጥልቅ ስፍራ ከባህር ጠለል በታች 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ጥልቀት አለው ነው የተባለው። አሁን በተመራማሪዎች የተገኘው ጥልቁ ስፍራ ከፈረንጆቹ…
ፋና ስብስብ ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጥቃት በፍርድ ቤት በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ አገኘች Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊቷ ጋዜጠኛ በአስገድዶ መደፈር በደረሰባት ጉዳት በፍርድ ቤት ክስ በማሸነፍ የ30 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፍሏታል። ሺዮሪ ኢቶ የተባለችው ጃፓናዊት ጋዜጠኛ በፈረንጆቹ በ2015 ላይ ራሷን በሳተችበት ወቅት ነበር ኒሪዮኪ ያማጉቺ በተባለ…
ፋና ስብስብ ከአቶሚክ ቦምብ ከተረፉት የሂሮሽማ ህንጻዎች ሊፈርሱ ነው Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ1945 በጃፓን ሂሮሺማ ከተማ ከአቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ ከተረፉት ህንፃዎች ሊፈርሱ መሆኑ ተገለፀ። በጃፓኗ ሂሮሺማ ከተማ በአውሮፓውያኑ በ1945 በአቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ ወቅት ከተረፉት ህንጻዎች መካከል ሁለት ህንፃዎችን…
ቴክ ቻይና ልዩ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ልታደርግ ነው Tibebu Kebede Dec 19, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋላክሲ ስፔስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በአይነቱ ልዩ የሆነ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ኩባንያው አዲሱን የበይነ መረብ ሳተላይት ለማበልጸግ የ5ኛውን ትውልድ (የ5 ጂ) ኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቅሟል።…