Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናዚኦ ካሲስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ትኩረት አድርገው መክረዋል። በቀጣይም ሃገራቱ በተለያዩ ዘርፎች በሚኖራቸው…

በአማራ ክልል በመንግስት የልማት ድርጅቶች የሚሰሩ የአዴፓ አባላት በብልፅግና ፓርቲ ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል በመንግስት የልማት ድርጅቶች የሚሰሩ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አባላት በብልፅግና ፓርቲ ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ ስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ አባላቱ በብልፅግና ፓርቲ አስፈላጊነት ፣ ፕሮግራም ፣ ህገ ደንብ…

ከሀገር የሸሸ ገንዘብን ለማስመለስ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሀገር በተለያዩ መንገዶች የሸሸን ሃብት ለማስመለስ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ አስታወቀ፡፡ ባለፉት አመታት ከሀገሪቱ በተለያየ መንገድ በርካታ ሃብት ተመዝብሮ ወደ ውጭ ሸሽቷል። ሃብቱ ሊሸሽ የቻለውም…

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ከኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር ተወያየ። ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ወዲህ እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን በተመለከተ እና የከተማ አስተዳደሩ የሚጠበቅበትን ማድረግ በሚገባው…

ኢትዮጵያ በመጭው አርብ የምታመጥቀው ሳተላይት መረጃዎችን በመሰብሰብ ለተቋማት ለማቀበል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በመጭው አርብ የምታመጥቀው ሳተላይት መረጃዎችን በመሰብሰብ ለተቋማት ለማቀበል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢትዮጵያ በታሪኳ የመጀመሪያ ሳታላይቷን አርብ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ…