ከንቲባ አዳነች አቤቤ አርቲስት አሊ ቢራን በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተው ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፈውን አርቲስት አሊ ቢራን በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተው ጎብኝተዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ፥ “በዛሬው እለት በኦሮሞ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፈዉን ፣ተወዳጁን የጥበብ ሰው እና የነፃነት ታጋዩን አርቲስት አሊ ቢራን በመኖርያ ቤቱ በመገኘት በመጎብኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል’ ብለዋል።
ለምንወደው አርቲስት መልካም ጤንነትን እመኛለሁም ነው ያሉት።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!