Fana: At a Speed of Life!

የምንሰራው ስራ የሰውን ህይወት እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የምንሰራው ስራ የሰው ህይወትን እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡

ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ ጌጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በ60 ቀናት በተገነቡ ቤቶች ለሚኖሩ ዜጎች ስጦታ አበርክተዋል።

በዚሁ ወቅት ከንቲባ አዳነች÷ “የምንሰራው ስራ የሰው ህይወትን እየቀየረ ስናይ ጉልበታችን ይበረታል”ብለዋል፡፡

በተጨማሪም ከንቲባዋ በክፍለ ከተማው በ60 ቀናት የተገነቡ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.