Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ56 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

 

 

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከ56 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።

የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ እየተካሔደ ነው።

የክልሉ የ2016 በጀት 56 ቢሊየን 135 ሚሊየን 346 ሺህ 85 ብር ሆኖ በክልሉ ምክር ቤት ጸድቋል።

በጥላሁን ይልማና በረከት ተካልኝ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.