Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት ሾመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡

አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2028 ድረስ የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡

የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ ቡድኑን በጊዜያዊነት እየመራ ከሁለት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መድረክ መመለስ ችሏል፡፡

በ15 የሊግ ጨዋታዎች ማንቼስተር ዩናይትድን የመራው ካሪክ የሊጉ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.