Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለሃገር ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለገበታ ለሀገር ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡

በዚህም ሰባት ተቋማት በሶስተኛ ዙር ለገበታ ለሃገር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ተቋማቱም፦

አዋሽ ባንክ – 30 ሚሊየን ብር

ኦሮሚያ ብድር እና ቁጠባ አክሲዮን ማህበር – 5 ሚሊየን ብር

አስመራ ሆልዲንግስ ሊትድ. – 10 ሚሊየን ብር

ደቡብ ግሎባል ባንክ – 5 ሚሊየን ብር

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ – 5 ሚሊየን ብር

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ – 10 ሚሊየን ብር እንዲሁም

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አመራርና ሠራተኞች – 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡

ከዚህ ቀደምም በሁለት ዙሮች የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.