Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካውያን የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች በአዲስ አበባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) አፍሪካውያን የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች የአህጉሪቷን ትክክለኛ ገጽታ ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ እንደ አምባሳደር እያገለገሉ ይገኛሉ። የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ በፐልስ ኦፍ አፍሪካ (Pulse of…

ሀጫሉ ሁንዴሳ ከመቃብር በላይ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀጫሉ ሁንዴሳ የህዝብ የችግር ቀን አለኝታ እና ድምፅ በመሆን ያሳረፈው አሻራ ስሙ በትውልድ ልብ ውስጥ ህያው እንዲሆን አስችሎታል። ከአባቱ ሁንዴሳ ቦንሳና ከእናቱ ጉደቱ ሆራ በ1976 ዓ.ም በአምቦ ከተማ የተወለደው ሀጫሉ ሁንዴሳ፤…

ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ምክር ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው አሉ፡፡ “በሕገ መንግሥት ትርጉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን፣ የዳኝነትና የፍትሕ ተቋማት ሚና” በሚል ርዕስ የፌዴሬሽን…

ኢትዮጵያና ሄዳያህ ማዕከል በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሄዳያህ ማዕከል በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ በቀጣናው…

ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ ለአየር ትራንስፖርት ዕድገት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት ዕድገትን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ አቪዬሽን…

ባለፉት ስምንት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

አብራሪው ፎቶ ለማንሳት ሲሞክር የተጋጩት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገሩ የተከሰተው በፈረንጆቹ 2021 ላይ ነው። ሁለት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በዴጉ ከተማ አየር ላይ ይጋጫሉ፤ የግጭቱ መንስኤ ሲጣራ ቆይቶ አሁን ላይ ውጤቱ ይፋ መሆኑን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የጦር ጄቶቹ…

በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም የባህር ንግድ ኦፕሬሽን ማዕከል በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች በደረሰባቸው ጥቃት አንደኛዋ በእሳት ስትያያዝ ሁለቱ ደግሞ በኢራን ወታደራዊ ኃይል ተይዘዋል አለ። የአሜሪካ የኢራን የወደብ እንቅስቃሴ እገዳ በቀጠለበት…

የሊጉን መሪነት ለመረከብ ከበርንሌይ የሚጫወተው ማንቼስተር ሲቲ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በርንሌይ በሜዳው ተርፍ ሙር ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሚካሄደው ጨዋታ በርንሌ የሚሸነፍ ከሆነ በይፋ ከሊጉ መውረዱን ያረጋግጣል፡፡ ማንቼስተር…

ፓኪስታን የተሳካ የክሩዝ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓኪስታን ታይሞር ዔር የተሰኘ ክሩዝ ሚሳኤል በተሳካ መንገድ መሞከሯ ተነገረ፡፡ ኢስላማባድ የሞከረችው ክሩዝ ሚሳዔል የጦር መርከቦች ላይ ከረጅም ርቀት ለማነጣጠር የተነደፈ የላቀ ፀረ-መርከቦች መሣሪያ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፤ የባህር ላይ…