ስፓርት ጀርመን ከኮትዲቯር… abel neway Jun 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ መርሐ ግብር ጀርመን ከኮትዲቯር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው በካናዳ ቶሮንቶ ስታዲየም ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚካሄድ ሲሆን ÷ አሸናፊው ቡድን ጥሎ ማለፉን መቀላቀሉን ያረጋግጣል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የውጭ ባለሃብቶችን ትኩረት እየሳበ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ abel neway Jun 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶችን ትኩረት እየሳበ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልሰ አብዲሳ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የነገሰው ሥርዓት አልበኝነት… abel neway Jun 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በቀድሞ አክራሪ የህወሓት ቡድን በተፈጠረው ሥርዓት አልበኝነት ምክንያት የዜጎች የደህንነት ስጋት እየጨመረ መጥቷል አሉ በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የመቐለ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ አታክልቲ ኃ/ስላሴ። አታክልቲ ኃ/ሥላሴ ከፋና ፖድካስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች የክረምት ወቅት የጽዳት ንቅናቄን አስጀመሩ abel neway Jun 20, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የ2018 ዓ.ም የክረምት ወቅት የጽዳት ንቅናቄ ሥራን አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ የጽዳት ሥራ ከራስ፣ ከቤት እና ከአካባቢ የሚጀመር የዕለት ተዕለት ተግባር ሊሆን ይገባል።…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ በርናርዶ ሲልቫን አስፈረመ abel neway Jun 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ፖርቹጋላዊውን አማካይ በርናርዶ ሲልቫ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፉት ዓመታት በማንቼስተር ሲቲ ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈው ሲልቫ በነጻ ዝውውር ነው ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው፡፡ ተጫዋቹ እስከ…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረወሰንን የተጋራው ሊዮ ሜሲ.. abel neway Jun 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስድስት የዓለም ዋንጫ ውድድሮች በመጫወት ክብረወሰን ያስመዘገበው ሊዮኔል ሜሲ በ16 ግቦች የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን ክብረ ወሰን ተጋርቷል፡፡ በፈረንጆቹ 2006 በጀርመን ዓለም ዋንጫ በ18 አመቱ ሀገሩን ወክሎ መጫወት…
ስፓርት ፖርቹጋል ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ.. abel neway Jun 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫው የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሀገር ፖርቹጋል የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታዋን ዛሬ ምሽት ታደርጋለች፡፡ ፖርቹጋል ምሽት 2 ሰዓት ላይ ከኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር በሂውስተን ስታዲየም በምታደርገው ጨዋታ የማሸነፍ ቅድመ ግምት…
ቴክ በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አሕጉር አቀፍ ጉባኤ… abel neway Jun 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳይበር ደኅንነት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አሕጉር አቀፍ ጉባኤ የፊታችን ሰኔ 17 እና 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው የሳይበር ደኅንነት ማህበር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር እንዲሁም ከተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ትብብር… abel neway Jun 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ያጠናክራል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነአ ያደታ (ዶ/ር)፡፡ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የቀድሞ የሕወሓት ቡድንን ጸረ ሰላም እንቅስቃሴ ሊያወግዝ ይገባል- ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር) abel neway Jun 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላይ መፈንቅለ መንግሥት መፈጸሙ ያለግጭትና ብጥብጥ እንደማይኖር ያሳያል አሉ የመጀመሪያው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የነበሩት ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)።…