Fana: At a Speed of Life!

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ተጠናቅቋል። በማጠናቀቂያ መርሃ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እንዳሉት፤ በጉባኤው የአየር ንብረት ጉዳይ ላይ ከመወያየት…

ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው ስምምነት ወሳኝ ርምጃ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኦሮሚያ ሶቨሪን ፈንድ እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር የተደረሰው የልማት ስምምነት ታላቅ ርምጃ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የክልሉ መንግስት ከሁለቱ ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጽናታችን እውነተኛ ተምሳሌት ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ብሔራዊ ኩራታችንና የጽናታችን እውነተኛ ተምሳሌት ነው አሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ግድቡ ለምረቃ መብቃቱን በማስመልከት ባስተላለፉት…

ውጤታማ ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የስፖርት ዘርፉን ውጤታማነት ለማስጠበቅ ተተኪ ስፖርተኞች ላይ መስራት ይገባል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ መክዩ መሐመድ፡፡ ሚኒስቴሩ “የተተኪ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል መሪ…

በካናዳ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ወኪሎች አጀንዳቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብና በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ ወኪሎችን ለመምረጥ በቶሮንቶ ያካሄደው መድረክ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡ በመድረኩ በሀገር ውስጥ በትግል ላይ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የአፍሪካና ካሪቢያን ሕዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል -ካርላ ባርኔት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ለካሪቢያን ሕዝቦች የቤታችን ያክል ነች አሉ የካሪቢያን ሀገራት ዋና ጸሃፊ ካርላ ባርኔት። 2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ጉባዔ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ካርላ ባርኔት በዚህ ወቅት ÷ የአፍሪካና…

የጉግል ኩባንያ በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ቅጣት ተጣለበት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት የጉግል ኩባንያ የማስታወቂያ የበላይነቱን ያለአግባብ ተጠቅሟል በሚል የ2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዩሮ ቅጣት ጥሎበታል። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጉግል ኩባንያ የማስታውቂያ ህግን በመጣስ የራሱን ምርቶች በበይነ መረብ ብቻ በበላይነት…

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባዔ ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው የ2025 የብሪክስ አባል ሀገራት የፋሽን ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች። በመድረኩ የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ተዋናዮች ከዓለም አቀፍ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ተገናኝተው ዘርፉን ለማሳደግ እና ኢኮኖሚያዊ…

የኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክን ትብብር አጠናክሮ ለማስቀጠል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ ያላቸውን የረጅም ጊዜ የትብብር ታሪክ አጠናክረው ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡ በቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የተመራ ልዑክ በቼክ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ኦምኒፖል የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ጎብኝቷል።…