የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት ግመታን ለማስፈፀም የሚያስችል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታን ግልጽና ወጥ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡
የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ በሪል…