Fana: At a Speed of Life!

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የክረምት በጎ…

ታንዛኒያ ወደብ አልባ ሀገራትን የባሕር በር ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ታንዛኒያ ወደብ አልባ የሆኑ ጎረቤት ሀገራትን የዳሬ ሰላም ወደብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች፡፡ ታንዛኒያ በ3ኛው የተባበሩት መንግስታት የባሕር በር የሌላቸው በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ጉባዔ ላይ÷…

ሴቶች የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች የኢኮኖሚ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም የለውጡ…

ምርጫ ቦርድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ ላይ ያጋጥሙ የነበሩ የአፈጻጸም እና የትርጉም ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አፈጻጸምን በህግ መሰረት ለመተግበር የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ስራ እየተሰራ ነው – አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ተመራማሪ አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር) መንግስት ምርታማነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራ ያለው ስራ ተስፋ ሰጪ ነው አሉ፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ የነበራቸው አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት፣ በቂ የውሃ…

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አለ የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት። የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ እና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ፤ በዓሉ…

ስፔን ከእንግሊዝ ተጠባቂው የፍጻሜ ጨዋታ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዘርላንድ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የሴቶች የአውሮፓ ዋንጫ ስፔን ከእንግሊዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ነገ ምሽት ፍጻሜውን ያገኛል፡፡ የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ስፔን በዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ መድረክ በግማሽ ፍጻሜው ጀርመንን 1 ለ…

የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን በስኬት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓልን በስኬት ለማክበር አስፈላጊ ዝግጅት ተደርጓል አለ የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት። የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ፓሊስ መምሪያ አዛዥና የበዓሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ረዳት ኮሚሽነር ናስር መሀመድ ለፋና ሚዲያ…

አየር መንገዱ በ150 ሚሊየን ዶላር ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ150 ሚሊየን ዶላር ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ፡፡ አየር መንገዱ ያስመረቃቸው ፕሮጀክቶች የአውሮፕላን ክፍሎች መጠገኛ፣ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል እና ከሰው ንከኪ ነፃ የሆነ መጋዘን ነው። በምረቃ ሥነ…

ኢኮኖሚያዊ ሪፎርሙን ዘላቂ እና አካታች ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊያድግ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚያዊ ሪፎርሙን ዘላቂ እና አካታች ለማድረግ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊያድግ ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ‎ ‎ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የመንግሥትና የግሉን ዘርፍ ትብብር ለማጠናከር፣ የፖሊሲ አቅጣጫ ላይ ግንዛቤን ለማሳደግና…