ኢትዮጵያ በፖሊሲ የታገዙ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የመቋቋም ተሞክሮዋን የምታጋራበት መድረክ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ኢትዮጵያ በፖሊሲ የታገዙ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የመቋቋም ተሞክሮዋን የምታጋራበት መድረክ ይሆናል አለ።
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመሆን ሁለተኛውን የአፍሪካ…