ፋና ስብስብ የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ሥርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈጽሟል። የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ከተካሄደ በኋላ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች፣ የላጲሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ብሔራዊ መግባባትን የሚያመጣ ነው አሉ። 20ኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ‘ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ በሚል መሪ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ቁጠባና ብድር አገልግሎት አስጀመረ Abiy Getahun Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ሲቢኢ በእጄ’ የተሰኘ የዲጂታል ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ተወካይ እና የኮርፖሬት አገልግሎቶች ኤክስኪውቲቨ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በተለያዩ…
ስፓርት ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና መቐለ 70 እንደርታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን ግቦች ቦና ዓሊ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። በዕለቱ የምድብ ሁለት ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት ዙር…
ስፓርት በውድድር ዓመቱ 16ቱንም ጨዋታዎች ያሸነፈው ባየርን ሙኒክ… Abiy Getahun Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ በዚህ የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድር ያደረጋቸውን ሁሉንም ጨዋታዎች በማሸነፍ ስኬታማ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ባየርን ሙኒክ በውድድር ዓመቱ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን 16 ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በማድረግ…
ፋና ስብስብ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችንን ለመከታተል Abiy Getahun Nov 6, 2025 0 አማርኛ ዜና፡- ዩትዩብ www.youtube.com/@fanamediacorporation ፌስቡክ https://web.facebook.com/fanabroadcasting ቴሌግራም t.me/fanatelevision ድረ-ገጽ www.fanamc.com ቲክቶክ…
ስፓርት የቀድሞ ቡድኑን በተቃራኒ የሚገጥመው አርኖልድ Abiy Getahun Nov 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 4ኛ ዙር መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ጨዋታ የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ የልጅነት ክለቡን በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል፡፡…
ቢዝነስ የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ Abiy Getahun Nov 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ እና የፈረንሳይ ኩባንያዎች በድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ስራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢንዱትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ…