ፋና ስብስብ የመውሊድ በዓል ሲከበር በተለመደው የመረዳዳት ባህል ሊሆን ይገባል – ጉባኤው Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስአበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል ሲከበር በተለመደው ኢትዮጵያዊ የመረዳዳት ባህል ሊሆን አለ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ። ጉባኤው ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ መታሳቢያ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው…
ቢዝነስ የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ Abiy Getahun Sep 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎትና አፍሪካ ሕብረት በሚገኙት ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሺ ፍትሃዊ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ሀገራት በጋራ እንዲሰሩ ጠየቁ Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሀገራት የበለጠ ፍትሃዊ የሆነ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በሰሜን ቻይና በምትገኘው በቲያንጂን ከተማ በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ታሪካዊ ከፍታ ላይ የሚገኘው የሩሲያ እና ቻይና ግንኙነት Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከቻይና ጋር ያላት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት ታሪካዊ ከፍታ ላይ እንደሚገኝ ተናገሩ። የሩሲያ እና ቻይናን ትብብር ለማጠናከር ያለመ የዓለም አስተዳደር ኢኒሼቲቭ መድረክ ተካሂዷል። በዚህ ከሻንጋይ ትብብር…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ዶናሩማን አስፈረመ Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ 30 ሚሊየን ዩሮ ወጪ በማድረግ ጣሊያናዊውን ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማን ከፒኤስጂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ዶናሩማ በማንቼስተር ሲቲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው…
የሀገር ውስጥ ዜና 2017 ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት ዓመት ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተጠናቀቀ ያለው 2017 ኢትዮጵያን ከተረጅነት የሚያላቅቅ መሰረት የተጣለበት ዓመት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አበይት የመንግስት ክንውኖችን እንዲሁም የሚቀጥለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች ይከበራሉ Abiy Getahun Sep 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የ2017 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ሀገሪቱ ይከበራሉ አሉ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፉት ዓመታት የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ዝግጅቶች ሲከበሩ እንደነበር አስታውሰው፤…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና እና ህንድ ከተፎካካሪነት ወደ አጋርነት Abiy Getahun Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የረጅም ጊዜ የድንበር ውዝግብን ጨምሮ ከዓመታት ውጥረት በኋላ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ከሰባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው Abiy Getahun Aug 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽህፈት ቤት በክልሉ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የጸጥታ አደረጃጀቶችን የማጠናከር ስራ እየተሰራ ነው አለ። የሚሊሻ እና የአድማ መከላከል አባላትን ሙያዊ አቅም የመገንባት ዓላማ ያለው ስልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ እየተሰጠ ነው።…