የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የአካባቢውን ልማት ለማፋጠን ትልቅ አቅም ይፈጥራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የበለጠ ይጠናከራሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…