ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው – አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)ጠንካራ ተቋም መፍጠር በሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ነው አሉ።
አረጋ ይርዳው (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ ተቋም ቀጣይነት ያለው እና ጠንካራ መሰረት ላይ…