Fana: At a Speed of Life!

ከንግስና እስከ ባላንጣነት – የቀድሞው የፓሪስ ንጉስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓርክ ዴ ፕረንስ "ምባፔ ንጉሳችን፥ ኩራታችን ነህ" ተብሎ ቢዘመርለትም ወደ ማድሪድ መኮብለልን ሲመርጥ "ከእኛ ይልቅ ገንዘብን መርጠሃል" ተብሎ በራሳቸው በፒኤስጂ ደጋፊዎች ተብጠልጥሏል፡፡ በስተመጨረሻ ከክለቡ ፒኤሰጂ ጋር የመለያየቱ ነገር ቁርጥ…

በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ ትኩረት በመስጠት ውይይት ተደርጓል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ መገንባት አስፈላጊ ስለመሆኑ በኢትዮጵያ በኩል አጽንኦት ተሰጥቶታል አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ…

የቴፒ አነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ዳግም ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴፒ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ከረዥም ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በአነስተኛ…

የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት 299 ሺህ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና እየወሰዱ ነው አለ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ፈተናውን እየወሰዱ ከሚገኙት…

ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ አቶ ኦርዲን በድሪ እንዳሉት፤ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…

በሐረር በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ ከፍሳሽ ጋር በተገናኘ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት አንድ ቢሊየን ብር ተመድቦ ወደ ሥራ ተገብቷል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ ተግባራዊ በሚደረገው የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ…

ብሪክስ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሃሳብ ተነስቶ ለዓለም አቀፍ ለውጥ የሚሰራ ብርቱ ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ…

“ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ” አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ የመስኖ መሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። በክልሉ ኡራ ወረዳ በ74 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የመስኖ መሰረተ ልማት ሥራ ጀምሯል።…

የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ልዩነት አያግድም – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ የፖለቲካ ርዕዮተ-ዓለም ልዩነት አያግድም አሉ። ኢዜማ "በሀሳብ እንፎካከራለን፤ ስለሀገር እንተባበራለን" በሚል መሪ ሀሳብ ከሰኔ…

ወጣቶች ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም በንቃት ሊሳተፉ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር…