Fana: At a Speed of Life!

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል። ጨፌው በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የሚወያይ ይሆናል። የተለያዩ ሹመቶችንም ያጸድቃል ተብሎ…

የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሠሜን ምዕራብ ዕዝ አባላት በጎንደር ከተማ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ችግኝ ተከላው 'በመትከል ማንሰራራት' በሚል መሪ ሀሳብ ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ እየተካሄደ ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር…

በአማራ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ታርሷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር በላይ…

በኦሮሚያ ክልል የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ በቢሮው የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ ደረጀ አዱኛ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ዞኖችን በመለየት የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ…

ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ የተመረቁ 150 የትምህርት ፕሮጀክቶች በታማኝነት የማገልገልና የትጋት ውጤቶች ናቸው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 150…

ትኩረት የሳበው የሆንግ ኮንግ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሙዚየም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሆንግ ኮንግ የተከፈተው የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሙዚየም በዓለም ዙሪያ ያሉ አድናቂዋቹን ትኩረት ስቧል፡፡ ሙዚየሙ የክርስቲያኖ ሮናልዶን የሁለት አስርት ዓመታት ድንቅ የእግር ኳስ ህይወት ጊዜያትን በተንቀሳቃሽ ምስል…

ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ የተገኘበት ህዳሴ ግድብ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሂደት ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ዕውቀት፣ ሀብትና ልምድ ያመጣ ፕሮጀክት ነው። በመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ግንባታው በይፋ የተጀመረው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች የተሳተፉ…

ምህረት የለሹ ተከላካይ ያፕ ስታም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቴሪ ኦንሪ እስከ አለን ሺረር፣ ከማይክል ኦውን እስከ ፊሊፖ ኢንዛጊ በሜዳ ውስጥ እሱን በተቃራኒ መግጠም ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በአደባባይ መስክረውለታል። የማንቼስተር ዩናይትድ የቀድሞ ተጫዋች የነበረው የሀገሩ ልጅ ቫን ኒስትሮይ በልምምድ…

የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የክልሎች የምርት አቅርቦት ትብብርና ትስስር ሊጠናከር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የክልሎች የምርት አቅርቦት ትብብርና ትስስር ሊጠናከር ይገባል አሉ። በተጠናቀቀው…

ተለዋዋጭና ኢተገማች በሆነ ዓለም-ዓቀፋዊ የደኅንነት አውድ ውስጥ ሀገርን ማፅናት ያስቻሉ ስምሪቶች ተካሂደዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተለዋዋጭና ኢተገማች በሆነ ዓለም-ዓቀፋዊ የደኅንነት አውድ ውስጥ ሀገርን ማፅናት ያስቻሉ ስምሪቶች ተካሂደዋል አለ። የአገልግሎቱ የ2017 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ…