Author
Abiy Getahun 550 posts
ስለመራጮች ምዝገባ ዋና ዋና ጉዳዮች
---------------------------------------
በማንኛውም ምርጫ ለመሳተፍ አስቀድሞ በመራጭነት መመዝገብ ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡
አንድን ሰው በመራጭነት ለመመዝገብ የሚያበቁት መስፈርቶችና የሚያስፈልጉት ሰነዶች በምርጫ ሕግና እንደ አስፈላጊነቱም በምርጫ ቦርድ በሚወጡ ዝርዝር ደንቦችና…
አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም የሁሉንም አካላት ተሳትፎ ይፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰላምን አስተማማኝ እና ዘላቂ ለማድረግ የሁሉም አካላት ተሳትፎ ያስፈልጋል አሉ፡፡
8ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና ፀጥታ የጋራ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ከንቲባ አዳነች…
የኢትዮጵያ የምርጫ ስርዓትና የሚካሄዱ የምርጫ አይነቶች….
በኢትዮጵያ አምስት የምርጫ አይነቶች ይካሄዳሉ፡፡ እነሱም፡- ጠቅላላ ምርጫ፣ የአካባቢ ምርጫ፣ ማሟያ ምርጫ፣ ድጋሚ ምርጫ እና ህዝበ ውሳኔ ናቸው፡፡
⚙️ጠቅላላ ምርጫ ፡- ይህ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ የሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ ነው፡፡ ጠቅላላ ምርጫ በመላ…
በጋርዲዮላ ለምን እንደተፈለገ እያሳየ የሚገኘው ዶናሩማ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማንቼስተር ሲቲ የዋንጫ ፉክክር ትልቁን አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ምርጥ ግብ ጠባቂ ነው ጂያንሉጂ ዶናሩማ፡፡
ጣሊያናዊው ግብ ጠባቂ ዶናሩማ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ኤሲ ሚላን ነው፡፡
በጣሊያን ሴሪ አ…
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአጠቃላይ ለስንት ወንበሮች ምርጫ የሚያካሄድ ይመስላችኋል?
1. ሐረሪ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 2፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 36፤
2. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 35፤ የክልል ምክር ቤት የወንበር ቁጥር 175፤
3. ሲዳማ ክልል…..የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ ሁለት የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች አዲስ ሙሉጌታ እና ሀረገወይን ዳጉ የተባሉ የኦላ ነዳጅ ማደያ ሰራተኞች ናቸው።
የኦሮሚያ ክልል የሞጆ…
መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጀማል አህመድ መንግሥት ለግሉ ዘርፍ በሰጠው ማበረታቻ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ተችሏል አሉ።
የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማጠቢያ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አጎልብቷል – አቶ መላኩ አለበል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንዱስትሪዎች ይገጥሟቸው የነበሩ ችግሮችን በመፍታት የማምረት አቅማቸው እንዲጎለብት አድርጓል አሉ።
የኢትዮጵያን ምርቶች ማስተዋወቅ እና ተጨማሪ የገበያ ዕድሎችን የማስፋት ዓላማ…
ከምርጫ ስራዎች ጎን ለጎን የልማት ስራዎች በትጋት ይከናወናሉ – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከምርጫ ስራዎች ጎን ለጎን መደበኛ የልማት ስራዎችን በትጋት እና በፅናት በማከናወን ለላቀ ውጤት ርብርብ ይደረጋል አሉ።
የክልሉ መንግሥት፣ የማዕከል እንዲሁም የ12ቱ ዞኖች እና የሶስቱ…