Fana: At a Speed of Life!

በምርጫ ሂደት የጥሞና ወቅት ምንድነው?

የጥሞና ወቅት በቅድመ ምርጫ ዑደት ውስጥ የሚገኝ ጊዜ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ የምርጫ ዑደት መመሪያ መሠረት ምርጫ ከመደረጉ በፊት ያሉትን አራት ቀናት ያካትታል፡፡ በጥሞና ወቅት ታዲያ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት፤ ማለትም የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት ሊተገብሯቸው የሚገቡ ኃላፊነቶች…

ትውልድ አሻጋሪ የኢኮኖሚ የዕድገት ማዕከል – አምራች ኢንዱስትሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት የአምራች (ማኑፋክቸሪንግ) ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሀገራችንን የኢኮኖሚ መዋቅር በመቀየር የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በማሻሻልና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ የማይተካ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል። የመደመር መንግሥት ይህ ዘርፍ ያለውን ግዙፍ…

የምርጫ ዑደት …

በምርጫ ሂደት ውስጥ ከቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት እንዲሁም ቅሬታ ካለ ቅሬታ የመስማት ሂደቱ የሚከናወንበት የድህረ ምርጫ ክንውን ድረስ ያለው አጠቃላይ እንቅስቃሴ የምርጫ ዑደት(Electoral cycle) ይባላል፡፡…

ተራማጁ ፕሬዚዳንት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተራማጅ የፖለቲካ አስተሳሰብ የሚከተሉ ዘመናዊ መሪ ናቸው፡፡ በፈጣኑ እና ተለዋዋጩ የዓለም ፖለቲካ ውስጥ የሀገራቸውን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ከአውሮፓ አህጉራዊ ፍላጎትና ጥቅም ጋር በማስተሳሰር የመሪነት…

በአፍሪካና ፈረንሳይ መካከል አዲስ ምዕራፍ የከፈተው የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ በአፍሪካ አህጉር እና በፈረንሳይ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ የአፍሪካ ፎርዋርድ 2026 ጉባኤን የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም…

በህገ ወጥ መንገድ ግለሰቦችን ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ወንጀል የተከሰሱ በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ሰባት ግለሰቦችን በጅቡቲ በኩል ወደ ውጭ ሀገር በመላክ የወንጀል ድርጊት የተከሰሱ በጽኑ እስራት እና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ተወስኗል። ተከሳሾች ነኢም አወል እና ሰይድ (ሳዲቅ) ሀሰን የተባሉ ደላሎች ናቸው። በፍትህ…

የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት የምትመለከተው ግብፅ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የሱዳንን ሰላምና ዕድገት እንደ ቀጥተኛ ስጋት ነው የምትመለከተው አሉ ሱዳናዊ ጸሐፊና ተንታኝ ናስር ሳቲ (ዶ/ር)። ከሰሞኑ ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ያነሳችውን ክስ ተከትሎ ሱዳናዊው ጸሐፊ ናስር ሳቲ (ዶ/ር) በሱዳንና በግብፅ መካከል ያለውን…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የባሕር መስመሮች ላይ ያላትን ጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ለማጠናከር …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበርና በዓለም መድረክ ያላትን ተሰሚነት ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገ ያለው አዲስ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ከለውጡ በፊት የነበረው የውጭ ግንኙነት በውስጣዊ…

የስንዴ በረከት ተምሳሌት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት በዓለም አቀፍ መድረክ ስሟ ከረሃብና ከድርቅ ጋር ይያያዝ የነበረችው ኢትዮጵያ ይህንን ታሪካዊ ጠባሳዋን በመፋቅ ስሟን የቀየረ ትልልቅ ስኬት መቀዳጀት ጀምራለች፡፡ በአንድ ወቅት የርዳታ እህል ጠባቂ የነበረችው ሀገር ዛሬ ላይ በገዛ…

የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ አዲስ ኢንዱስትሪያዊ የሥራ ባህል እየገነባ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ ከቴክኒካዊ ብቃት ባሻገር አዲስ ኢንዱስትሪያዊ ሰብዕና እና የሥራ ባህል እየገነባ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ አስመልክቶ ባወጣው መረጃ፤ በኢንዱስትሪ ዘርፍ…