Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 289 ሺህ 300 ሄክታር መሬት በቅባት እህል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት 289 ሺህ 300 ሄክታር መሬት በቅባት እህል ተሸፍኗል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በምርት ዘመኑ የመኸር ወቅት 1 ነጥብ 56 ሚሊየን…

የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ለማጠናከር የሰነቀው ፐልስ ኦፍ አፍሪካ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያስችላል፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹምእሸት ሽመልስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የአፍሪካ መልክና…

ተቋማዊ ሪፎርሙ የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ የመከላከል አቅምን አሳድጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተከናወነው የፖሊስ ተቋም ሪፎርም በክልሉ የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ የመከላከል አቅምን አሳድጓል አሉ የክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)። ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዡ እንዳሉት፤ የክልሉ…

ሩበን አሞሪም በ3 ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት – ሰር ጂም ራትክሊፍ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ባለድርሻ የሆኑት ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት አሉ፡፡ ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት በቂ ጊዜ…

የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢቲሃድ አየር መንገድ ጋር በአቪየሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ ለሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ የተገኘ ገቢን በሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ እንዲገነባ በስጦታ አበርክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሶስት ወራት በፊት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን ጎብኝተው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጀምስ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ ዋልያዎቹ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንቲኖስ ኮምቦስ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የነበረንን ቆይታ…

የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካ እና…

በሜዳ ውስጥ ውዝግቦች መሃል የማይታጣው ኮከብ ዲያጎ ኮስታ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስታምፎርድ ብሪጅ የሚወደድ እና በሜዳ ላይ በሚኖሩ ውዝግቦች መሃል የማይጠፋ ኮከብ ነው የቼልሲ የቀድሞ ተጫዋች ዲያጎ ኮስታ፡፡ በአስፈሪ ቁጣው የሚታወቀው ዲያጎ ኮስታ ሜዳ ላይ ከሚያሳየው ድንቅ ብቃት በተጨማሪ በሃይለኛነቱ እና ሜዳ ላይ…